የአገልግሎት ውሎች
የመጨረሻ ማሻሻያ፡ ጥር 2018 ዓ.ም (እን ኢትዮጵያ አቆጣጠር)
በዋሊያ አይሲቲ ሶሉሽንስ (Walia ICT Solutions) ወደሚተዳደረው
WaliaTender.com እንኳን ደህና መጡ።
የእኛን አገልግሎቶች በመጠቀም በእነዚህ የአገልግሎት ውሎች ተስማምተዋል።
1. የአገልግሎቱ ባህሪ
WaliaTender.com በዋናነት ከጨረታ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን
አሰባስቦ የሚያወጣ የመረጃ አገልግሎት ነው።
በግልጽ ካልተገለጸ በስተቀር እኛ የጨረታው አውጪ አይደለንም።
2. የመረጃ ትክክለኛነት
የጨረታ መረጃዎችን ሙሉነት ወይም ትክክለኛነት ዋስትና አንሰጥም።
ተጠቃሚዎች ማንኛውንም መረጃ
ከመጀመሪያው የጨረታ አውጪ አካል ጋር ማረጋገጥ አለባቸው።
3. የጨረታ ሰነዶች ሽያጭ
በአንዳንድ ሁኔታዎች WaliaTender
የሻጩ ወኪል በመሆን የጨረታ ሰነዶችን ይሸጣል።
የሰነዶቹ ባለቤትነት የጨረታ አውጪው ድርጅት ሆኖ ይቆያል።
4. ክፍያዎች እና ተመላሾች
በWaliaTender ላይ የሚፈጸሙ ማናቸውም ክፍያዎች
በአጠቃላይ ተመላሽ የማይደረጉ ናቸው።
5. የተጠያቂነት ገደብ
WaliaTender መረጃን በመጠቀም
ወይም በጨረታ ውጤቶች ምክንያት
ለሚመጡ ኪሳራዎች ተጠያቂ አይሆንም።
6. የሚገዛው ህግ
እነዚህ ውሎች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ህጎች የሚመሩ ናቸው።
Terms of Service
Last updated: January 2026
Welcome to WaliaTender.com, operated by
Walia ICT Solutions. By using our services, you
agree to these Terms of Service.
1. Nature of the Service
WaliaTender.com is primarily an information service
that aggregates and publishes tender-related information.
We are not the tender issuer unless explicitly stated.
2. Accuracy of Information
We do not guarantee the completeness or accuracy of tender data.
Users must verify all information with the original issuing entity.
3. Bid Document Sales
In some cases, WaliaTender sells bid documents
as an agent of the seller.
Ownership remains with the issuing organization.
4. Payments & Refunds
All payments made on WaliaTender are generally
non-refundable.
5. Limitation of Liability
WaliaTender shall not be liable for losses arising from use of
information or tender outcomes.
6. Governing Law
These Terms are governed by the laws of the
Federal Democratic Republic of Ethiopia.